1መላእክት መቼና ከምን ተፈጠሩ?
2, 10 አለቃና 100 ነገድ ስንል ምን ማለታችን ነው??
እግዚአብሔር አምላክ በዕለተ እሁድ ሰማያትን ከፈጠረ በሗላ መላእክትን ፈጠራቸው ስለምን ሰማያትን ከፈጠረ በሗላ መላእክትን ፈጠራቸው ከተባለ ደግሞ በፊትስ ፈጥሯቸው ቢሆን እኛም አብረነው ፈጠርን ያዝንለት ወይም ተራዳነው ባሉ ነበር አንድም እርሱ ብመሰርት እኛ ገነባን እርሱ ቢገነባ እኛ መሠረትን ባሉ ነበር ይህም ይታወቅ ዘንድ ሳጥናኤል እንኳን በሗላ ተፈጥሮ ይህን ሁሉ የፈጠርኩት እኔ ነኝ ብሎ ተነስቶ ነበር እግዚአብሔርም ይህንን ክፉ ከንቱ ህሊና ከመላእክት ለማጥፋት አመጽ ሐሰት የምትናገር አንደበት እንድትዘጋ ሲል ሰማያትን ከፈጠረ በሗላ መላእክትን ፈጠረ
መላእክትን ከምን ከምን ፈጠራቸው? ቢባል ከእሳትና ከነፋስ ነው
መላእክት ከእሳትና ከነፋስ ተፈጠሩ ካልን ስለምን መጻሕፍት የነፍስ ባህርይዋ የመላእክት ባህሪያቸው የሥላሴ ባህርይ አይታወቅም ይላሉ ቢሉ ይህንስ ቅዱስ ቄርሎስ እንዲህ ሲል ተናግሮታል
እግዚአብሔር መላእክትን ከፈጠረ በሗላ 10 አለቃና 100 ነገድ አድርጎ በሦስት ሰማያት አስፍሯአቸዋል
3. ተስዙዎቹ መላእክት የየራሳቸው ስም ባይሰጣቸውም የተመረጡ ተብለው ይጠራሉ (1ኛ ጢሞ. 521) ይህ አሳብ የሚገርም ነጥብ አለው ይህም መላእክት በመለኮታዊ አጠራር የተመረጡ መባላቸው ዳግም ተወልደው የዳኑ ሰዎችም የተመረጡ ተብለው ከተጠሩበት አጠራር ጋር መመሳሰሉ አስደናቂ ነው
6. በመላው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጠው የቅዱሳን መላእክት አገልግሎት ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ነው በታሪክ የተገለጠውንና እግዚአብሔር ለፍጡራኑ ያለውን ሰጎ ፈቃድና ልዑላዊ ምሪትን ለመረዳትም በዋናነት ያገለግላል
3a8082e126