ክፍል አንድ፡ የፆም መግቢያ..
አንደኛ የፆም ትርጉምና መሰረቶቹ..
ሁለተኛ፡ የረመዳን ፆም ሸሪዓዊ ድንጋጌውና መረጃው..
ሶስተኛ፡ የፆም አይነቶች..
አራተኛ፡ የረመዳን ፆም ትሩፋቶችና የተደነገገበት ጥበብ..
አምስተኛ፡ ለረመዳን ፆም ቅድመ መስፈርቶች..
ስድስተኛ፡ የረመዳን ወር መግቢያና መውጫን ማረጋገጫ...
ሰባተኛ፡ የፆም ኒያ..
ክፍል ሁለት..
ፆምን ለመፍታት በቂ ምክንያቶችና የፆም አፍራሾች..
አንደኛ፡ ፆምን የሚያስፈቱ ምክንያቶች..
ሁለተኛ፡ የፆም አፍራሾች..
ክፍል ሶስት..
ለፆመኛ የተወደዱና የተጠሉ ነገሮች..
አንደኛ ለፆመኛ የተወደዱ ነገሮች..
ሁለተኛ: በፆም እለት የሚጠሉ ነገሮች..
ክፍል አራት..
ቀዳእ የሱና ፆም የተጠሉ ፆሞችና የተከለከሉ የፆም አይነቶች..
አንደኛ፡ ፆምን ቀዷእ ማውጣት..
ሁለተኛ፡ ሱና ፆሞች..
ሶስተኛ፡ የተጠሉና የተከለከሉ ፆሞች..
ክፍል አምስት፡ ኢእቲካፍ..
አንደኛ፡ ትርጉሙና ሸሪዓዊ ድንጋጌው..
ሁለተኛ፡ የኢእቲካፍ መስፈርቶች..
ሶስተኛ፡የኢእቲካፍ ወቅት ተወዳጅ ተግባሮቹና ኢእቲካፍ ላይ ላለ ሰው የሚፈቀዱ ነገሮች