ኢቅራእ ታላቅ አመታዊ የመጽሐፍ ንባብ ውድድር!
የመጽሐፉ ርዕስ ፡- የአማኞች ጋሻ
አዘጋጅ ፡- ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
የመወዳደሪያ መስፈርት እና ደንቦች፡-
▲ እድሜ፡- ከ 15 ዓመት በላይ
▲ መፅሐፉን በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር እና በኢስላማዊ የመጽሐፍት መደብሮች ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም ነፃ የኤሌክተሮኒክ ከለር pdf ኮፒ ዳውንሎድ አድርገው ማንበብ ይችላሉ። የዳውንሎድ ሊንክ
https://goo.gl/JpMFNT
▲ ኩረጃን ለማስቀረት ሲባል መልካም ውጤት ላመጡ መላሾች ያልተጠበቁ የቃል ጥያቄዎችን እናቀርባለን።
▲ የውድድሩ ጥያቄዎች ነሐሴ 26/ 2008 ይፋ ይሆናሉ፡፡
▲ ከተጠቀሰው እለት ጀምሮ ጥያቄዎቹን ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በአካል በመቅረብ ወይም ከሴንተሩ የፌስ ቡክ ፔጅ www.fb.com/nesiha.org ማግኘት ይችላሉ፡፡
▲ የመልስ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን መስከረም 26 /2008 ብቻ ሲሆን በአካል በመገኘት ወይም ከውድድሩ ጥያቄዎች ጋር በሚገለፁ አድራሻዎች በኩል ብቻ ይቀርባሉ።
▲ ከአንድ በላይ መልስ ማስገባት አይቻልም ፤ አስገብቶ የተገኘ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡
▲የውድድሩን አድማስ በተለከተ ከየትኛውም ሀገር መሳተፍ ይቻላል።
🎁 ሽልማቶች 🎁
1ኛ. Lap Top (ላፕ ቶፕ) ጠቃሚ ኢስላማዊ አፕልኬሽን እና ትምህርቶች የተጫነበት፡፡
2ኛ. Tablet (IPOD) ጠቃሚ ኢስላማዊ አፕልኬሽን እና ትምህርቶች የተጫነበት፡፡
3ኛ. Smartphone ጠቃሚ ኢስላማዊ አፕልኬሽን እና ትምህርቶች የተጫነበት፡፡
4ኛ – 20ኛ የተለያዩ ጠቃሚ ኪታቦች።
ይሳተፉ! ይወቁ! ይሸለሙ!!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር