ኢቅራእ አመታዊ የመፅሀፍ ንባብ ውድድር ከነሀሴ 26/2008 እስከ ጥቅምት 15/2009 ድረስ የአማኞች ጋሻ መፅሀፍን መሰረት አድርጎ ሲካሄድ መቆየቱ ይታወሳል። ለተሳታፊ አንባቢዎች ምስጋናችንን እያቀረብን በቅርቡ የውድድሩን ውጤት ይፋ እንደምናደርግ እንገልፃለን። በተከታዩ ሊንክ የጥያቄዎቹን ትክክለኛ ምላሾች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ያልተሳተፋችሁ ሁሉ መፅሀፉን ዳውንሎድ በማድረግ ታነቡ ዘንድ እንጋብዛለን። ለአንባቢያን ጠቃሚ ይሆን ዘንድ መፅሀፉን እና የውድድሩን ጥያቄዎች አያይዘናል።
አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይለግሰን!!
☞ የአማኞች ጋሻ ውድድር ምላሾች
https://goo.gl/eNgjUJ
☞ የአማኞች ጋሻ ውድድር ጥያቄዎች
https://goo.gl/8EqyH2
☞ የአማኞች ጋሻ መፅሀፍ ሁለተኛ እትም በከለር pdf
⇊ የዳውንሎድ ሊንክ
https://goo.gl/JpMFNT
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር