ምዝገባ ተጀምሯል እንዳያመልጥዎ!
خيركم من تعلم القرآن وعلمه
📖 አንጋፋውና ስመጥሩ መርየም የህፃናትና የታዳጊዎች የሂፍዝ ማእከል ለመጪው 2010 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ጀምሯል። በ 1 አመት አዳሪ የሂፍዝ ፕሮግራም እድሜያቸው ከ 7–10 የሆኑ ወንድና ሴት አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
ውስን ተማሪዎችን ብቻ ስለምንቀበል አሁኑኑ ልጅዎን ያስመዝግቡ!
🗒 ለመመዝገብ፦
00251912615496
00251911892063
00251930001037
مركز مريم لتحفيظ القرآن الكريم - أديس أبابا