መረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት ጀመረ

54 views
Skip to first unread message

Mereja.com

unread,
Mar 7, 2020, 4:29:11 PM3/7/20
to Mereja TV
ውድ የመረጃ ቲቪ ተከታታዮች፣

መረጃ ቲቪ የሳተላይት ስርጭት ከጀመረ ዛሬ አንድ ሳምንት አስቆጥሯል። እስከዚህ ወር መጨረሻ ድረስ የሙከራ ጊዜ ሲሆን፣ በአውሮፓውያን አቆጣጠር ከሚያዝያ 1 ቀን ጀምሮ ስርጭቱ በይፋ ይጀምራል። የሳተላይት ስርጭቱ ምስራቅ እና ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ ይደርሳል። 

Satellite: NileSat/Eutelsat 8WB, Tp.DAE10
Channel: MEREJA TV  
Freq: 11.636,75 Vertical
SR: 27.500
FEC: 5/6
SID:  10
VPID:  521
APID:  740

የሳተላይት ስርጭቱ የማይደርስባቸው ሀገሮች መረጃ ቲቪን በIPTV ማየት ይቻላል።  የIPTV አድራሻውን በቅርቡ እናሳውቃለን።

መረጃ ቲቪን ስትከታተሉ የቆያችሁ እና በምናቀርበው አገልግሎት የረካችሁ ወገኖቻችን ስራችንን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን። መረጃ ቲቪን ለማገዝ፦

1. የመከተለውን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - http://mereja.com/subscribe/

ወይም

2. እዚህ ሊንክ ላይ ከሚገኙት የስቱዲዮ መሳሪያዎች ውስጥ አንዱን ወይም ከዛ በላይ ከamazon.com ቢያዙ በአድራሻችን ይደርሱናል -

MEREJA TV WISH LIST 

አስተያየት ወይም ጥያቄ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ይደርሰናል፡

ከታላቅ አክብሮት ጋር
የመረጃ ቲቪ ቲም
Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages