ግብዣ፦ የመረጃ ቲቪ 4ኛ ዓመት ልዩ ዝግጅት በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ - 5 ፒ.ኤም. እሁድ ሴፕቴምበር 4 ቀን 2022 እ.አ.አ.

6 views
Skip to first unread message

Mereja.com

unread,
Sep 2, 2022, 10:57:26 PM9/2/22
to Mereja TV
መረጃ ቲቪ የተመሰረተበትን 4ኛ አመቱን የሚያከብርበት ልዩ ዝግጅት የፊታችን እሁድ ሴፕቴምበር 4 ቀን 2022 ዓ/ም እ.እ.አ. 5 ፒ.ኤም. በDoubletree By Hilton Hotel, 8777 Georgia Ave, Silver Spring Maryland አዘጋጅቷል። በዚህ ዝግጅት ላይ እርስዎም እንዲገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።

ከሰላምታ ጋር
የመረጃ ቲቪ ቲም 
Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages