ውይይት ከሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፋኖ አዛዥ አርበኛ መከታው ጋር

29 views
Skip to first unread message

Mereja Media

unread,
Apr 2, 2024, 12:58:27 AM4/2/24
to Mereja TV
ውድ ወገኖች፣
አርበኛ መከታው፣ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የበላይ እዛዥ፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ፣ በተለይም የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አካል የሆነችው የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ከተማ ላይ ጠላት እያካሄደ ያለውን የማፈራረስ ዘመቻ አስመልክቶ የፊታችን ሃሙስ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በዙም (zoom) በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ፕሮግራም ላይ ተገኝቶ ማብራሪያ እንደሚሰጥ እያሳወቅን በፕርግራሙ ላይ እንድትገኙ በማክበር እንጋብዛለን። በፕሮግራሙ ለመሳተፍ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ይመዝገቡ፦ shewata...@gmail.com
አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
መጋቢት 24 ቀን 2016


meketaw 06a3f82d-be41-4fbc-95cc-88a615566013.jpeg
Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages