የመረጃ ቲቪ ቴሌኮንፍረንስ ግብዣ

54 views
Skip to first unread message

Mereja TV

unread,
May 18, 2020, 6:05:16 PM5/18/20
to Mereja TV
ሰላም፣

የፊታችን ሃሙስ በኒው ዮርክ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 9 ፒ.ኤም. ላይ መረጃ ቲቪ የሚያካሂደው ቴሌኮንፍረንስ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን።

የቴሌኮንፍረንሱ አጀንዳ፦

1. መረጃ ቲቪ ወደኢትዮጵያ ስለጀመረው የሳተላይት ስርጭት ማብራሪያና ውይይት
2. ለመረጃ ቲቪ ድጋፍ ማሰባሰብ

በቴሌኮንፍረንሱ ለመካፈል በዚህ ኢሜይል አድራሻ ቢጽፉልን የቴሌኮንፍረንሱን ቁጥር እንልክልዎታለን፦


ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣

የመረጃ ቲቪ ቲም
Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages