Groups
Groups
Sign in
Groups
Groups
law2004entry
Conversations
About
Send feedback
Help
Good Morning
2 views
Skip to first unread message
Emebet Alemayehu
unread,
Jul 4, 2018, 1:04:55 AM
7/4/18
Reply to author
Sign in to reply to author
Forward
Sign in to forward
Delete
You do not have permission to delete messages in this group
Copy link
Report message
Show original message
Either email addresses are anonymous for this group or you need the view member email addresses permission to view the original message
to law2004entry
ለኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር
አባላት፣ ተባባሪ አባላት እና
የሕግ ባለሙያዎች
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር ከዚህ በታች በተመለከተው ርዕስ ላይ የግማሽ ቀን አውደጥናት አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም የማኅበሩ አባላት፣ ተባባሪ አባላት እና የሕግ ባለ
ሙያዎች በአውደጥናቱ ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል፡፡
ርዕስ፡- “ከግብር አከፋፈል አኳያ ጠበቆች የሚገጥማቸው ተግዳሮቶች”
ጽሑፍ አቅራቢዎች፡-
1. አቶ አዲሴ ሽፈራው /በአ.አ.ዩ. የሕግ መምህር/
2. አቶ አዲሱ መንግሥቴ /ጠበቃና የሕግ አማካሪ/
3. አቶ አበበ አሳመረ /ጠበቃና የሕግ አማካሪ/
አወያይ፡- አቶ ስለሺ ቀፀላ /ጠበቃና የሕግ አማካሪ/
የስብሰባ ቦታ፡- በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የመሰብሰቢያ አዳራሽ
የስብሰባ ቀን፡- ቅዳሜ ሰኔ 30 ቀን 2010 ዓ.ም.
የስብሰባ ሰዓት፡- ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 6፡30
በምክክር ስብሰባው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ አባላት እና ተባባሪ አባላት በስልክ ቁጥር 0115-53-01-22 ወይም በኢሜል
2014baras...@gmail.com
እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
የማኅበሩ ጽ/ቤት
Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages