Re: Fw: ጥቅምት 16 (ሀሙስ) ታሪካዊዋን ቀን መላው የኢትዮጲያ ሙስሊሞች እንጾማለን

14 views
Skip to first unread message

አቡ ሙሀመድ (Abu Mohammed)

unread,
Oct 16, 2011, 1:33:04 PM10/16/11
to ethiopianmuslims













አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
----ጥቅምት 16 (ሀሙስ) ታሪካዊዋን ቀን መላው የኢትዮጲያ ሙስሊሞች እንጾማለን---

ውድ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶች ሆይ! ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ መንግስት 40 ሚሊዮን የምንሆነውን የኢትዮጲያ ሙስሊሞች  ማንነት የናቀና ህልውናችንን የሚፈታተን ተግባር ላይ በግልጽ ተሰማርቷል፤
ውድ ሙስሊሞች ሆይ ከሀይማኖታቸን የመከላከል ግዴታ የለብንም ወይ ??!!! ነብዩ ሙሀመድ(ሰዐወ) በረሀብ ተሰቃይተው፣ከሀገር ተሰደው፤ጥርሳቸው ተሰብሮ፤ሰሀቦች(ረዐ) ገንዘባቸውን አፍስሰው፤ህይወታቸውን ሰውተው ያስተላለፉልን ሀይማኖት ነው እኮ!!!እኛስ ምን እየሰራን ነው??
ኢህአዴግ እኔ ያመጣሁትን ካልተቀበላችሁ አሸባሪወች ናችሁ፤ተማሪዎች ሶላት አትስገዱ ፤ሂጃብ ምን ያደረጋል እየተባለ ነው እኮ! በጉጉት ስንጠብቅ የነበረው ኢሰላማዊው ዘምዘም ባንካችንም ታግዷል፤ይህን እኩይ ድርጊታቸውን የሚቃወም እያሰሩና እያሰቃዩ ነው፤
ታዲያ ምን ቀረ?!!! ከዚህ በላይ ምን ይመጣል?!!
 ያ ኡመተል-ኢስላም! ቢያንስ ተቃውሟችንን ማሰማት አለብን፤ መንግስት ይህ አካሄዱ እናደማያዋጣው ልንነግረዉ ይገባል!!!
 ኢንሻአሏህ ጥቅምት 16 (ሀሙስ ) መንግስት በሙሰሊሞች ላይ እያደረገ ያለውን የሀይማኖት ረገጠና ጭቆና በመቃወም መላው የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ጸም በመጾምና ዱዐዕ በማድረግ የመጣብንን ፈተና አላህ (.) እንዲያነሳልን እንማፀነዋለን፤ አላህ ጾሙን ጹመን ዱዐችን ተቀባይነት የሚኖረዉ ያድርግልን፣ አሚን!
የቀረው ቀን ትንሽ ስለሆነ በተቻለን ያክል ላልሰሙት ቶሎ እናሰማ፤ ሀላፊነቱ የሁላችንም ነው፤
በተለይ የመስጂድ ኢማሞች፣አሚሮች፤ይህ መልዕክት የደረሳችሁ ሁሉ ጉዳዩን ትኩረት ሰጥተን ላልሰሙት ማሰማት አለብን!  
           በታሪካዊዋ ቀን ተካፈሉ!!!በፌስቡክ የይከተታተለሉ
 
                           አሏሁ አክበር!!!

Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages