"who are they" እማ አይሉንም

30 views
Skip to first unread message

አቡሙሀመድ

unread,
Mar 22, 2012, 10:11:34 AM3/22/12
to EthioMuslims - ኢትዮሙስሊሞች
"who are they" እማ አይሉንም "who are they" ለራሳቸው
የቢላል ትውልድ ነና ይህ አንደት ተረሳቸው
አድሜ ልኬን ተኝቸ የተመቸኝ ቢመስላቸው
ምነው ከንቅልፌ ብነቃ የግርሳት ሆንኩባቸው
ሀቅን ከባጢል ቀላቅለው ኣልዋጥልኝ ብሎ ብተፋ
"who are they" ይበሉኝ አንደ ማንነቴ አንደጠፋ
ኧረ "who are they" ኣትበሉን አኛ ያላህ ህዝቦች ነን
ሳይደርሱብን ያማንነካ የማንምር የነካንን
"who are they" ኣትበሉን ጫካም ኣንገባ አኛ
መደበቅ ኣያምርብንም ኣይደለንም ቀማኛ
ግና "who are they" ኣትበሉን "who are you" ለራሳችሁ
ኣርፎ የተኛን ኣንበሳ ድሮስ ማን ንኩ ኣላችሁ
Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages