የተከበራችሁ ተማሪዎችና አስተማሪዎች ይህ ዲስኩር ብዙም ባይሆን ስለጨረቃ አጓጓዝና ፈርጅ ሃሳብ ሊሰጥ ይችላል
ብዬ እገምታለሁ። አማርኛ እንደእሕቶቹ ቋንቋዎች ለሳይንስና ቴክኖሎግይ ቋንቋ ትልቅ አስተዋፆ ሊሰጥ ይችላል ባይ
ነኝ። በዙ ወገኖች በዚህ አስተሳሰብ ላይስማሙ ይችላሉ። በበኩሌ የምለው ካልተሞከረ አይታወቅም።
Please refer to a lecture on the motion of moon and some ideas how
eclipse occur. I will post more translations as I get time.
http://sirius-c.ncat.edu/asn/astaro/hiwa/index.html
ምስሎቹ የተመጣጠኑ (to scale) አይደሉም። አዳዲስ ቃላትን በጋፈጣ (aggressively) ፈጥሪያለሁ።
ይህም አንዱ የዚህ ስራ ድክመት ነው። ወደፊት ይህ ሁኔታ ይሻሻላል ብዬ ሙሉ ተስፋ አደርጋለሁ። ብዙ ቃላቶች ግን
የተገኙት ነፍሱን ይማርና በተወዳጁ ዶ/ር ብርሃኑ አበበ በቅርብ ግዜ ከታተሙት የፈረንሳይኛ-አማርኛ መዝገበ
ቃላት ነው። በጎኑ በቅንፍ ዋቢ የተጻፈበት ሁሉ ከዚህ መዘገበ ቃላት የተገኝ ነው። እነዚህን ቃላት መጠቃም
ከእፈለጋችሁ እላይ የተጠቀሰውን ድረ ገፅ እንደ ዋቢ እድታስቀምጡት አሳስባለሁ።
አንዳንዶቹን ቃላት ለመጥቀስ ያክል
ቀርገት (ቀኝ ርገት) Right ascension
ቀዬሰዓት Local time
ቀዬአድማስ Local Horizon
አንጻራዊ ቦታ Relative Position
ፈር orbit
ፈርጅ Phase
የቁስ ፈርጅ Phase of Matter
የጨረቃ ፈርጅ Phase of the moon
ፈረፀሐይ ወይም የፀሐይ ፈር Ecliptic
ፈረጨረቃ ወይም የጨረቃ ፈር Orbit of the moon
እግረ ፀሐይ Rays of the Sun (ለዚህ ዋቢ አለኝ)
ቅድመሩብ first quarter (Phase of the moon)
ሰለስተሩብ Third quarter (Phase of the moon)
ቋጠሮ Node
ላይቋተሮ Ascending Node
ታችቋጠሮ descending Node
ቋጠሮ መስመር Line of Node
ስሌት equation/formula (ለዚህ ዋቢ አለኝ)
የትዬለሌ infinite (current traslation ?)
ገደባልባ (ገደብ አልባ)፣ ገደብየለሽ፤ አንጨቆረር (እነዚህ ተጨማኢ ትርጉሞች ሊሆኑ ይችላሉ)
አጥቢያ dawn/twilight
አጥቢያ ኮከብ Morining/evening star
ካሳ ተስማ እዳለው-------------
ከባልንጀራው ማታ የተለየ
እንደ አጥቢአ ኮከብ ሲነጋ ታየ
ወርሃሲኖዶስ Synodic Month (29.5 days)-
ወርሃተሲያት Sidereal Month (27.2 days)
ምስጋድ Pyramid (ለዚህ ዋቢ አለኝ)
ግድብ መስመር terminator
ሉል Globe/Sphere
አሎሎ Solid Sphere
ስማያተሉል celestial sphere
ዋዣቂ oscillator
ማማ/ማያ/ኦብዘርቫቶሪ observatory፡(ዋቢ)
ተመልካች/ሞካሪ observer
ደራ/እንቅስቃሴ animation(ዋቢ)
ሰያፍ oblique(ዋቢ)
ቀን/ቀናዊ diurnal
ቀናጓጓዝ diurnal motion
አንድ አፍታ time lapse(ዋቢ)
አንዳፍታ ፎቶግራፍ time lapse photograph(ዋቢ)
ርዕደ ምድር seismeology (ዋቢ)
ተከታትይ/ተራ series/sequence (ዋቢ)
We really think that we don't want to lose a valuable member like you
from our mailing list. In response to some of the recent email
exchanges we are implementing a moderation of messages by members to
make sure that the message is in line with our mission and avoid any
controversies. With this implementation applied to all members we hope
you will reconsider your request to be removed from the mailing list.
We hate to introduce moderation to members posting as it poses the
risk of subjectivity in deciding what is posted or not. Even with this
implementation we can not guarantee members that all messages will be
what they fully like.
If you still decide to be removed, you can unsubscribe from the group
using the link at the bottom of this email. We hope you will stay and
make your humble contribution to the forum.
Thanks
EPS-NA