Fwd:

1 view
Skip to first unread message

Ashu

unread,
May 14, 2021, 8:49:52 AM5/14/21
to ECAGP members at large
Panelists and Zoom access for Saturday May 22 1:00 PM. meeting is attached.
Thank you,

ወሳኝ የሆነውና በቅርብ ሳምንታት ውስጥ የሚጠናቀቀው  የአባይ ግድብ ሙሌት ኢትዮጵያን ከችግርና ከድህነት ማጥ ያወጣታል ተብሎ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ስለሆነ ከፍተኛ ትኩረትና ትብብር የሚፈልግ ጉዳይ ነው። 

ይህንንም በሚመለከት በላንካስተር፣ በሃሪስበርግ፣ እንዲሁም በፊላደልፊያና በአካባቢዋ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በመነጋገር የኢትዮጵያ ኢንባሲን በመጋበዝ እገዛ ማድረግ በሚገባን ጉዳይ ላይ ለመወያየት ቅዳሜ ግንቦት 14 ቀን 2013 ዓም (May 22, 2021 at 1:00pm) የዙም ስብሰባ ለማድረግ ተወስኗል።

በዚህ ከፍተኛ ትኩረት በሚፈልግ ጉዳይ ላይ ለመገኘት የቀን መቁጠሪያችሁን ምልክት እንድታደርጉበትና ለምታውቋቸውም በማሳወቅ እንዲገኙ በማድረግ እንድትተባበሩን በማክበር ጥሪያችንን እናቀርባለን ።




Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages