· በኢትዮጵያና በኣሜሪካን መካከል ያለዉን ግንኙነት ለማገዝ AEPAC (አኢህጉኮ) የተባለ non-profit ክማንኛዉም የፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ የሆነ ድርጅት
በህግ ተቋቁሟል ፣
· ድርጅቱ ተግባሩን ለማከናወን ከፍተኛ የገንዘብ ወጭ ስለሚጠይቅ የአገር ወዳዶችን እርዳታ ይፈልጋል፤
· ዝርዝር አላማዉንና እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባሮች ዝርዝር ለማወቅ ከዚህ ኢሜል ጋር የተያያዘዉን (attachment) ይመልከቱ።