Hiber radio 010514-011214

0 views
Skip to first unread message

Habtamu Assefa

unread,
Jan 6, 2014, 8:30:23 AM1/6/14
to ethiopian-worldw...@googlegroups.com, boycot...@googlegroups.com, EFJA EFJA


>
> https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/iber-rado-010514-011214
>
> የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 27  ቀን 2006 ፕሮግራም
>
> ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ
>
> <...ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆኑ ሰማያዊ ተጋዮች ናቸው... ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት እስካሁን በተጓዙባቸው ከተሞች ሁሉ አስቸጋሪ ጥያቄ አልተጠየቁም .....> አቶ ከባዱ በላቸው በሰሜን አሜሪካ የሰማያዊ ፓርቲ ድጋፍ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ለሕብር ሬዲዮ ከተናገሩት(ሙሉውን ያዳምጡ)
>
> <... ኢትዮጵያዊያን ሳውዲ ባወጣችው የሁለት ወር የመኖሪያና የስራ ፈቃድ እድሳት እንዳይዘናጉ ..... በሳውዲ ያፈሩትን ንብረት አገራቸው ይዘው እንዲገቡ ሊፈቀድላቸው ይገባል ...> ከሳውዲ ያደረግነው ቃለመጠይቅ (ሙሉውን ያዳምጡ)
>
> በኦባማ ኬር አንዱን ኢንሹራንሰ ከሌላው እንዴት ማበላለጥ እንችላለን? ምንን የሚአሟሉ ኢንሹራንሶችን ነው መግዛት ያለብን?  
>
> ዶ/ር ኤፍሬም መኮንን ለጥያቄዎቻችን የሰጡት ውይይት
>
> የገና በዓልን አስመልክቶ  ቃለ ምዕዳን ከብ{ዩ አቡነ ዮሴፍ የኔቫዳና የአሪዞና ሊቀ ጳጳስ ጋር ቆይታ አድርገናል
>
> ሌሎችም ዝግጅቶች
>
> ዜናዎቻችን
>
> ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ አፍሪካዊያን ስደተኞች ከመስጠም በጣሊያን በጠረፍ ጠባቂዎች ህይወታቸው ተረፈ
>
> የሙስሊሙ ሰላማዊ እንቅስቃሴ አራማጆች በእስር ላይ የሚያገኙ መሪዎቻቸውን ለመዘከር እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ገለፁ
>
> አንዷለም አራጌ አዲሱ የአንድነት አመራር ለውጥ ለማምጣት እንዲችሉ መልእክት አስተላለፈ
>
> ከ63 ሚሊየን ሽልንግ በላይ የሚያወጣ አደንዛዥ እፅ በሆዱ ይዞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሄድ የሞከረው ተያዘ
>
> ሳውዲ አረቢያ ለመኖሪያና ለስራ ፈቃድ እድሳት ተጨማሪ የሁለት ወር ጊዜ ሰጠች
>
> የቀድሞው ፕሬዝዳንትና ልጃቸው ለደላላ ባለመክፈላቸው ተከሰሱ
>
> ሌሎችም ዜናዎች አሉን
>
> (ህብርን ከዘሐበሻ፣አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾችእና በሌሎችም ያዳምጡ።  በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)
>
> Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።
>
>  
>
>
>
>
>
>
>
> --
> Habtamu Assefa
> Producer of Hiber radio Las Vegas
> 702-589-6347
> (www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
> KRLV1340AM.com )
>

in...@ecadforum.com

unread,
Jan 6, 2014, 8:30:30 AM1/6/14
to boycot...@googlegroups.com
Thank you for contacting http://ecadforum.com

In the meantime you can follow us at

Facebook: https://www.facebook.com/ecadfethiopia -
Twitter: http://www.twitter.com/ecadf or
Goole+: https://plus.google.com/s/ecadf#108017171073154828690/posts



Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages