Fwd: (EFJA) Fwd: Hiber radio

0 views
Skip to first unread message

Habtamu Assefa

unread,
Nov 25, 2013, 12:46:37 PM11/25/13
to Dagnachew Teshome, ethiopian-worldw...@googlegroups.com, boycot...@googlegroups.com


---------- Forwarded message ----------
From: Habtamu Assefa <hab...@gmail.com>
Date: 2013/11/24
Subject: (EFJA) Fwd: Hiber radio
To: Tam Geda <tam...@gmail.com>, EFJA EFJA <ef...@yahoogroups.com>, Abiywork <abiy...@yahoo.com.au>, Abby Minda <abby...@gmail.com>


 
     

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio112413-120113

 

    የህብር ሬዲዮ ዕሁድ  ህዳር 15 ቀን 2006 ፕሮግራም

<<...ትላንት ሁለት ኢትዮጵያውያን ተረጋግጠው ሞተዋል። ከአምስት ቀን በፊት ሌሎች ሁለት ሞተው ነበር። አንዲትን ሴት ትላንኢ ማታ በመኪና ገጭተው ገለዋታል...>> እድሪስ ከሳውዲ ለህብር ከሰጠው ቃለ ምልልስ

<<...ተቃውሞው የአንድ ሰሞን እንዳይሆን ይህን የሕዝቡን አንድነት ወደ ተሻለ ደረጃ ማሳደግ ያስፈልጋል...>> አቶ ያሬድ ታደሰ በሎስ አንጀለስ ሳውዲ ቆንስላ ጽ/ቤት ፊት ለፊት ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ (ሙሉውን ያዳምጡት)

<<...ሁለት ኩላሊት የላትም ።ሁለት ልጅ አላት። ሁለት ኩላሊት አለኝ ።አንድ ልጅ አለኝ። አንዱን ኩላሊቴን እሰጣታለሁ። እሷም እኔም መኖር እንችላለን...>> አቶ ምህረት ዓለሙ በቬጋስ ሁለት ኩላሊቷ አልሰራ ላላት ኢትዮጵያዊ ወገናቸው ደማቸው ተመሳሳይ ሆኖ ከተገኘ አንድ ኩላሊታቸውን ለመስጠት ተስማሙ

በአገር ቤት የሚደረገው የመብት ጥሰት እና አይተው እንዳላዩ የሚሆኑት ምዕራባውያን ጉዳይ

ሌሎችም ዝግጅቶች

ዜናዎቻችን

በሳውዲ የሰባት ወር እርጉዝ ተደፍራ መሞቷን አንድ የአይን እማኝ አጋለጠች

በታላቁ ሩጫ የጸጥታ ስጋት የገባቸው ታዋቂ አትሎቶች በዛሬው ሩጫ ሳይሳተፉ  ቀርተዋል

ግብጽ የሱዳን ወታደሮች ድንበር ጥሰው ባንዲራቸውን አላውለበለቡም ስትል አስተባበለች

 

አንዷለም አራጌ ከእስር ቤት የጻፈው መጽሐሀፍ ዛሬ ተመረቀ

ከመገናኛ ብዙሃን ተሰውረው የቆዩት ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ሱዳን ላይ ታዩ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

(ህብርን ከዘሐበሻ፣አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾችእና በሌሎችም ያዳምጡ።  በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት 1340 .ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።



--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )




--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )

__._,_.___
Reply via web post Reply to sender Reply to group Start a New Topic Messages in this topic (5)
Recent Activity:
The strength of Ethiopian Free press Journalists is not the paper given by the government, but the sum total of dedicated members and our supporters around the world.
.

__,_._,___



--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )

in...@ecadforum.com

unread,
Nov 25, 2013, 12:46:40 PM11/25/13
to boycot...@googlegroups.com
Thank you for contacting http://ecadforum.com

In the meantime you can follow us at

Facebook: https://www.facebook.com/ecadfethiopia -
Twitter: http://www.twitter.com/ecadf or
Goole+: https://plus.google.com/s/ecadf#108017171073154828690/posts



Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages