> https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-021614-022314
> የህብር ሬዲዮ የካቲት 9 ቀን 2006 ፕሮግራም
>
> <...ገዢው ፓርቲ በ97 ከምርጫ በሁዋላ 130 የቅንጅት አመራሮችን አስሮ እንደቀጠለው ዛሬም በተመሳሳይ ተቃዋሚውን አስሮ ወደፊት እሄዳለሁ ማለት የሚያዋጣ አይደለም። የተቃዋሚ መሪዎችን መሪዎች ማሰር ሕዝቡ የሚያነሳውን ጥያቄ መመለስ አይደለም...እኔም እንደ እነ አቶ አስራት የካቲት 25 ፍርድ ቤት እቀርባለሁ ...>
>
> አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ዛሬ ለህብር ረሰጡት ቃለ መጠይቅ(ሙሉውን ያዳምጡት
>
>
>
> አንጋፋው የሜጫና ቱለማ አመራር ስንብትና ሕወሃት ሜጫና ቱለማን ለማዳከም የወሰዳቸው እርምጃዎች (ወቅታዊ ዘገባ)
>
> ድርድር ለሕወሃት ቀልድ ቢሆንም የኦጋዴን ነጻ አውጭ በሒደቱ ተስፋ አለመቁረጡ ያስገርማል(ትንታኔ)
>
> ሌሎችም ዝግጅቶች
>
> ዜናዎቻችን
>
> ሁለት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ኦብነግን ተቀላቀሉ
>
> አቶ አስራት ከእስር ቤት ሁለተኛው ጽሑፋቸው በአዲስ ጉዳይ ትላንት ታትሞ እንዲወጣ ፈቀዱ
>
> መናገር ወይ መጻፍ ካልቻሉኩ በትንሹም ሆነ በትልቁ እስር ቤት ኑሮ አንድ ነው ማለታቸው ተገለጸ
>
> ከኢትዮጵያ ሶስት መጦ ሺሕ ሔክታር የተሰጠው የህንዱ ካራቱሪ በኬንያ ያለ የአበባ እርሻው በባንክ ተያዘበት
>
> የሰማያዊ ፓርቲ የምስራቅ ጎጃም ተወካይ ፓርቲውን ተው በሚል የግድያ ዛቻ ደረሰው
>
> በእስር ላይ የሚገኙት የነጻው ፕሬስ አባላት ያለ ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ተጠየቀ
>
> አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በአስራ አምስት ቀን የሶስት ሪኮርድ ባለቤት ሆነች
>
> አስቴር አወቀ አልበም ማሳተም በቃኝ ማለቷ
>
> ቴዲ አፍሮ ሱዳን ላይ ሙዚቃውን ሊያቀርብ ነው
>
>
>
>
>
> ሌሎችም ዜናዎች አሉ
>
> (ህብርን ከዘሐበሻ፣አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾችእና በሌሎችም ያዳምጡ። በተጨማሪ በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)
>
> Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።
>
>
>
> --
> Habtamu Assefa
> Producer of Hiber radio Las Vegas
> 702-589-6347
> (www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
> KRLV1340AM.com )
>
> __._,_.___
> Reply via web post
> Reply to sender
> Reply to group
> Start a New Topic
> Messages in this topic (1)
> The strength of Ethiopian Free press Journalists is not the paper given by the government, but the sum total of dedicated members and our supporters around the world.
> Visit Your Group
> • Privacy • Unsubscribe • Terms of Use
> .
>
> __,_._,___