Fwd: Hiber Radio 020914-021614

0 views
Skip to first unread message

Habtamu Assefa

unread,
Feb 10, 2014, 1:28:01 AM2/10/14
to EFJA EFJA, ethiopian-worldw...@googlegroups.com, boycot...@googlegroups.com



          የህብር ሬዲዮ  የካቲት 2 ቀን 2006 ፕሮግራም

<<... ገዢው ፓርቲ እንደ ትላንቱ የተቃዋሚ መሪዎችን አስሮ ወደፊት ያራምደኛል ማለቱን ሕዝቡ የሚቀበለው አይመስለኝም። አቶ አስራት ጣሴን እስር ቤት ሄጄ አግኝቻቸዋለሁ። መንፈሳቸው ጠንካራ ነው።ከተናገሩት ...ይህን መሰሉን  የተበላሸ አካሄድ ሕዝቡ በቃ ሊለው ይገባል...>>

አቶ ዳንኤል ተፈራ የአንድነት የድርጅት ጉዳይ አላፊ ከቃሊቲ መልስ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)

በሳውዲ የሶስት ሹህ ኢትዮጵአውያን ተማሪዎች ዕጣና የመምህራኑ የስራ ማቆም አድማ ቀጠሮ (ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በስፍራው የታዘበው ሙሉ ዘገባ)

የካቲት 12 የጣሊያን ፋሺስት በአዲስ አበባ ጭፍጨፋ ያካሄደበት ቀን  ታስቦ ሊውል እንደ ቬጋስ ሁሉ በዓለም ላይ በሰላሳ ከተሞች ይከበራል (አቶ ኪዳኔ አለማየሁ  የዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ዳይሬክተር )

 ሌሎችም ዝግጅቶች

ዜናዎቻችን

ኢትዮጵያ በቅርቡ የመፈራረስ አደጋ ከተጋረጠባቸው የአፍሪካ አገሮች ተርታ መሆኗ ተገለጸ

በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አስራት ጣሴ ከቃሊቲ እስራቸውን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከምከፍለው መስዋዕትነት ትንሹ ነው አሉ

ጠበቃቸው ነገ ይግባኝ ይጠይቃሉ

በትግራይ የአረና ስራ አስፈጻሚ ተይዘው እየተደበደቡ መሆናቸው ተገለጸ

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ህወሃት የደርግን ስርዓት እየደገመ መሆኑን አስታወቀ

ሰሞኑን በኬኒያ ታስረው ደብዛቸው ጠፋ የተባሉትን የኦሮሞ ተወላጆች ጉዳይ እንዳሳሰበው አንድ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ገለጸ

በአባይ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር ዳግም አልወያይም ያለችው ግብጽ ነገ ልኡካኖቿ  አዲስ አበባ ይገባሉ

በሳውዲ የሶስት ሺህ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ዕጣ አሳሳቢ ሆኗል

መምህራኑ የስራ ማቆም አድማ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል

ኦባማ ኬር በግራ ዘመም መገናኛ ብዙሃን እንደሚባለው አዳዲስ ስራዎችን ገዳይ አለመሆኑ ተገለጸ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ

(ህብርን ከዘሐበሻ፣አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾችእና በሌሎችም ያዳምጡ።  በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት 1340 .ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።

 



--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )




--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )

in...@ecadforum.com

unread,
Feb 10, 2014, 1:28:04 AM2/10/14
to boycot...@googlegroups.com
Thank you for contacting http://ecadforum.com

In the meantime you can follow us at

Facebook: https://www.facebook.com/ecadfethiopia -
Twitter: http://www.twitter.com/ecadf or
Goole+: https://plus.google.com/s/ecadf#108017171073154828690/posts



Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages