Fwd: Hiber Radio 012614-020214

0 views
Skip to first unread message

Habtamu Assefa

unread,
Jan 27, 2014, 12:25:41 PM1/27/14
to EFJA EFJA, boycot...@googlegroups.com, ethiopian-worldw...@googlegroups.com, Dagnachew Teshome





          የህብር ሬዲዮ ጥር 18  ቀን 2006 ፕሮግራም

<<... ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው የጎንደሩ የተቃውሞ ሰልፍ ለመሳተፍ ለሱዳን መሬታችን ከተሰጠበት አካባቢ ያሉ ጉዳዩን የሚያውቁ  በርካቶች እንሳተፋለን ብለዋል ። እኛ አሳውቀናል ሰልፉን ከማድረግ ወደ ሁዋላ አንልም...>>

አቶ አግባው ሰጠኝ የሰማያዊ ፓርቲ የጎንደር ተወካይ ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ የተወሰደ

 

<<...ዘገባው ውሸት አይደለም ሳይሆን የሚኒስትሯን ስም አጠፋችሁ፣የአገር ገጽታ አበላሻችሁ የሚል ጥቅል ክስ ነው የቀረበብን...ህጻናት ወላጆች ሳያውቁ በጉዲፈቻ ስም እስከ ሃያ ሺህ ዶላር ይሸጣሉ...>>

ጋዜጠኛ ፍሬው አበበ የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ  ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ  ተጠርቶ ቃል የሰጠበትን ጉዳይ በተመለከተ ከሰጠን ቃለ ምልልስ የተወሰደ

የአሜሪካ ዲፕሎማቶች የሰሞኑ የኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ ላይ የተሰጠ አስተያየት ሲቃኝ

ታክስዎን ሲያሰሩ የኦባማ ኬርን እያሰቡ( አቶ ተካ የሰጡት ሙያዊ ማብራሪያ)

የአቶ ሌንጮ ለታ የተቃርኖ ፖለቲካዊ ተሳትፎና የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ከህወሃት ጋር ስላላቸው ውስጣዊ ወዳጅነት ያረጋገጡበት የምስጡር መልዕክት ከዊክሊክስ ፋይል እና ከሃያ ዓመት በፊት ሌንጮ ማንነታቸውን ያጋለጡበት አጋጣሚ(ወቅታዊ ትንታኔካለፈው የቀጠለ )

 

ሌሎችም ዝግጅቶች

ዜናዎቻችን

ሰማያዊ ፓርቲ ለሱዳን የተሰጠውን መሬት በመቃወም በጎንደር ለጠራው ሰልፍ  ቅስቀሳ እጀምራለሁ አለ

በኦሮሚያ ከ100 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የዐይናቸውን ብርሃን ለማጣት ተቃርበዋል

አልሸባብ በኢትዮጵያ ጦር ላይ  የተጠናከረ ጥቃት ለመፈጸም ዛተ

አረና በጫና  በአዴግራት የጠራውን ስብሰባ ሰረዘ

ለሰልፉ ቅስቀሳ የሄዱ አመራሮችና አባላት በቅጥረኞች መደብደባቸው ተገለጸ  

አገዛዙ አፈንኩት ያለው የሙስሊሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ በድጋሚ አገረሸ

ለኢትዮጵያዊቷ ሞት ተጠያቂ የሆኑ ባልና ሚስቶች በዱባይ ከፍተኛ ቅጣት ተጣለባቸው

ሌሎችም ዜናዎች አሉ

(ህብርን ከዘሐበሻ፣አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾችእና በሌሎችም ያዳምጡ።  በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት 1340 .ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።



--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )




--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )

in...@ecadforum.com

unread,
Jan 27, 2014, 12:25:47 PM1/27/14
to boycot...@googlegroups.com
Thank you for contacting http://ecadforum.com

In the meantime you can follow us at

Facebook: https://www.facebook.com/ecadfethiopia -
Twitter: http://www.twitter.com/ecadf or
Goole+: https://plus.google.com/s/ecadf#108017171073154828690/posts



Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages