Hiber Radio 031614-032314

0 views
Skip to first unread message

Habtamu Assefa

unread,
Mar 17, 2014, 2:54:10 AM3/17/14
to Tam Geda, Abiywork, EFJA EFJA, boycot...@googlegroups.com, ethiopian-worldw...@googlegroups.com, Rule OfLaw

> https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-031614-032314
> የህብር ሬዲዮ መጋቢት 7  ቀን 2006 ፕሮግራም
>
>  <<...የኢትዮጵያ ሕዝብ በውስጥም በውጭም ያለው ወያኔ በምስጢር ለሱዳን የሰጠው ድንበራችን ከመካለሉና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰነድ ከመስፈሩ በፊት የተቃውሞ ድምጹን ያሰማ...>>
>
> አቶ አገኘሁ መኮንን የድንበር ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የም/ቤት አባል ለሱዳን ስለተሰጠው የአገራችን መሬት ለህብር ከስዊዘርላንድ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ(ሙሉውን ያዳምጡት)
>
> <...የሚሊዮኖች ድምጽ ሁለተኛ ዙር እንቅስቃሴንም በውጭ ያለው በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብት መከበር የሚታገለው አገር ወዳድ ወገን ሁሉ መደገፍ አለበት ይሄ የአንድነት  ፓርቲ ደጋፊዎች ብቻ ሳይሆን የአገር ጉዳይ ነው...>
>
> አቶ ግርማይ ግዛው የአንድነት የሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ማህበር ሊቀመንበር ስለ አዲሱ የሚሊዮኖች ድምጽ ሁለተኛ ዙር እንቅስቃሴ ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ
>
> <...በቬጋስ የሚጘኙ ኢትዮጵያውን በየጊዜው በአገራቸው ያለውን ትግል ይደግፋሉ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነትም የአዲስ አበባውን እንቅስቃሴ በገነዘብ እንደግፋለን ስንል ከዚያ የተለየ አይደለም...>
>
> አቶ ሰለሞን በቀለ በቬጋስ የአንድነት የድጋፍ ቻፕተር ሰብሳቢ
>
>  <...አባቶቻችን በአድዋ አንድ ላይ ሆነው መገዛት ባርነት የሚያመጣውን ውድርደት በመረዳት በአድዋ  ታሪክ ሰርተዋል ይሄ ትውልድ ግን...>>
>
> አቶ ኤልያስ ረሺድ በስዊዘርላንድ የአድዋ በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ   ትላንት  ስላደረጉት በጄኔቭ የአድዋ በዓል አከባበር አስመልክቶ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ
>
> <<...ኢትዮጵያውያን ብንተባበር አባቶቻችን እናቶቻችን በአደዋ ካስመዘገቡት ድል በላይ ዛሬ ማምጣት እንችላለን...>>
>
> አቶ ኦባንግ ሜቶ ከጄኔቭ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ(ሙሉውን ያዳምጡት)
>
> የሩሲያና  የዩክሬን ውዝግብና የቀረው ምዕራብ አለም ከሩሲያ ጋር የገባበት ፍጥጫ(ልዩ ዘገባ)
>
> <<...በኦባማ ኬር የጤና ሽፋን  ኢንሹራንስ ስንገዛ በተለይ ኢንሹራንሱ የሚሰጠንን ሽፋንና የምንከፍለውን መጠን በደንብ ማወቅ ያስፈልጋል..ያልተመዘገቡ የጤና ሽፋን የሌላቸው መመዝገብ አለባቸው...>>
>
> ዶ/ር ኤፍሬም መኮንን ከአትላንታ ስለ ኦባማ ኬር ከሰጡት ማብራሪያ
>
> ሌሎችም ዝግጅቶች
>
> ዜናዎቻችን
>
> የወቅቱን የኢትዮጵያውን አገዛዝ ጨምሮ ምዕራባውያን ለአምባገነኖች የሚሰጡት ድጋፍ ተገቢ አለመሆኑን አንድ አሜሪካዊ ምሁር ገለጹ
>
> ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ካልተከበረ ልማት የሚባለው ዘለቄታ እንደሌለው ገለጹ
>
> ጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ አንድ ሺህ ቀናቶች በእስር ቤት አሳለፈች
>
> ኤርትራ ህገ ወጥ ብላ ካሰረቻቸው  የመናውያን አሳ አስጋሪዎች የተወሰኑትን ለቀቀች
>
> ከሳውዲ የኢትዮጵያውያንን ሰቆቃ እየተከታተለ የሚዘግበው የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ዘጋቢ  ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በአገሪቱ የደህንነት ሰዎች መታሰሩ ተሰማ
>
> አንድነትና መኢአድ ሐሙስ የቅድመ ውህደት ፊርማ ለማድረግ ወሰኑ
>
> ሌሎችም ዜናዎች አሉ
>
> (ህብርን ከዘሐበሻ፣አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾችእና በሌሎችም ያዳምጡ።  በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)
>
> Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።
>
>
>
> --
> Habtamu Assefa
> Producer of Hiber radio Las Vegas
> 702-589-6347
> (www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
> KRLV1340AM.com )
>

in...@ecadforum.com

unread,
Mar 17, 2014, 2:54:13 AM3/17/14
to boycot...@googlegroups.com
Thank you for contacting http://ecadforum.com

In the meantime you can follow us at

Facebook: https://www.facebook.com/ecadfethiopia -
Twitter: http://www.twitter.com/ecadf or
Goole+: https://plus.google.com/s/ecadf#108017171073154828690/posts



Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages