Fwd: Hiber Radio 042714-050414

2 views
Skip to first unread message

Habtamu Assefa

unread,
Apr 28, 2014, 12:50:11 AM4/28/14
to Tam Geda, Abiywork, EFJA EFJA, ethiopian-worldw...@googlegroups.com, boycot...@googlegroups.com



          የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 19 ቀን 2006 ፕሮግራም

<<...ፖሊሶቹ ፍላጎታቸው ሰላማዊ ሰልፈኛውን ተንኩሶ ሰብስቦ ማሰር በነር በትግስት ተቃውሞውን አድርገናል ። በሰልፉ ላይ ሕዝቡ ምሬቱን ገልጿል...>>

ወይንሸት ሞላ የሰማያዊ ፓርቲ የም/ቤት አባል የዛሬውን የሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ ለህብር ከሰጠችው ማብራሪያ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡ)

<<...የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር  ጆን ኬሪ ወደ ኢትዮጵያ ከመሄዳቸው በፊት በዚህ የተቃውሞ ሰልፍ ሰሞኑን የታሰሩትን ጋዜጠኞች፣ ጸሐፍትና የተቃዋሚ አመራሮችና አባላት በተመለከተ ትኩረት እንዲሰጡ ለማድረግ ስቴት  ዲፓርትመንት ፊት ለፊት ድምጻችንን እናሰማለን...>>

አቶ ጌታነህ ካሳሁን የሰማያዊ ፓርቲ የሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ኮሚቴ ሰብሳቢ በዋሽንግተን ስለጠሩት ሰልፍ ከሰጡን ማብራሪያ

<<...በአዲስ አበባ ብዙሃን በጉስቁልና ጥቂቶች በመንደላቀቅ ይኖራሉ...>>

የህዝቡ ሕይወት በውጭ ጸሐፍት አይን(ልዩ ዘገባ)

<<...በአሜሪካ መንግስት ፊት ድምጻችን በአግባቡ መሰማት አለበት በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው ስቃይ ትኩረት እንዲያገኝ ሰላማዊ ሰልፍ ብቻ ሳይሆን አብረው መታሰብ ያለባቸው ጉዳዮች ላይ ትኩረት እንስጥ!...>>

አክቲቪስት አቶ ዱላ አብዱ ከቴክሳስ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ከጆን ኬሪ ጉዞ በፊት ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ከሰጡን ማብራሪያ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)

የጋምቤላ የግዳጅ ሰፈራ ያስከተለው ማህበራዊ ጉስቁልና(ልዩ ዘገባ)

 

ሌሎችም ዝግጅቶች

ዜናዎቻችን

የታሰሩ ጋዜጠኞችና ጸሐፍት ቤተሰቦች ዛሬም ታሳሪዎቹን ሊያዩ አልተፈቀደላቸውም

ኢሰብዓዊ ድብደባ እየተፈጸመባቸው ነው የሚል ስጋት አለ

አምንስቲ ኢንተርናሽናል ታሳሪዎቹ ሀሳባቸውን በመግለጻቸው መታሰራቸውን ገለጸ

አንዷለም አራጌ በእስር ቤት የሚፈጸምበትን ግፍ በመቃወም የረሃብ አድማ ሊያደርግ ይችላል ተባለ

ኤርትራ ለእስራኤል ወታደራዊ ቤዝ ፈቀደች

የጦር ጄትን ጨምሮ በምትኩ መሳሪያ አገኘች

የመብት ጥያቄ ያነሱ የአማራና የኦሮሞ ተማሪዎች ከጸጥታ ሀይሎች ጋር ተጋጩ

ፖሊስ በሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ ላይ የተሳተፉትን ለማሰር ትንኮሳ ሲያካሂድ ነበር

ሁለት የኢትዮጵያ አገዛዝ ዲፕሎማቶች ሱማሊያ ውስጥ ታሰሩ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ

(ህብርን ከዘሐበሻ፣አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾችእና በሌሎችም ያዳምጡ።  በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት 1340 .ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።



--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )




--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )

in...@ecadforum.com

unread,
Apr 28, 2014, 12:50:16 AM4/28/14
to boycot...@googlegroups.com
Thank you for contacting http://ecadforum.com

In the meantime you can follow us at

Facebook: https://www.facebook.com/ecadfethiopia -
Twitter: http://www.twitter.com/ecadf or
Goole+: https://plus.google.com/s/ecadf#108017171073154828690/posts



Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages