Fwd: Hiber radio Las Vegas 121513-122213

5 views
Skip to first unread message

Habtamu Assefa

unread,
Dec 16, 2013, 12:38:35 PM12/16/13
to ethiopian-worldw...@googlegroups.com, boycot...@googlegroups.com




          የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 6  ቀን 2006 ፕሮግራም

<<... አጼ ምኒሊክ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለዓለም አቀፍ የነጻነት ምልክት ናቸው። መታሰቢያቸውም በዓለም አቀፍ ደረጃ ጭምር ሊከበር ይገባል ...>>

አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የዓለም አቀፍ ህብረት ለፍትሕ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ስራ አስኪያጅ ለህብር ከሰጡት ቃለ መጠይቅ

<<...በእስራኤል ያለው ሁኔታም ለኢትዮጵያውያን አስቸጋሪ ነው። ...መቶ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን እስረኖች በእስራኤል በእስር ቤት አሉ...>>  አቶ ሳሙኤል አለባቸው በእስራኤል የኢትዮጵያን እናድን ማህበር ሊቀ መንበር በዚያ ስላለው የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጉዳይ ከደረግነው ወቅታዊ ቃለ መጠይቅ የተወሰደ

ማንዴላ ማንዴላ(ግጥም)

ታይም መጽሔት የዓለማችን ሰው ስላላቸው የካቶሊኩ ጳጳስ የተጠናከረ ዘገባ

ሻምበል ጉታ ዲንቃ(የማንዴላን ህይወት ከተቀነባበረው የግድያ ሙከራ የታደጉት ሰው በማንዴላ ቀብር ላይ እንዲገኙ ወደ ደቡብ አፍሪካ እንዲሄዱ የተደረገበትን ሁኔታ በተመለከተ ቃለ መጠይቅ

ኩላሊት ምን ሲሆን ስራውን ያቆማል ? አስቀድሞ መከላከል ይቻላል? (የህክምና ባለሙያ ማብራሪያ)

ሌሎችም ዝግጅቶች

ዜናዎቻችን

የማንዴላ ስርዓተ ቀብር በታላቅ ስርዓት ተከናወነ

ከሳውዲ የመጡ ኢትዮጵያውያን ባለባቸው ችግር ተመልሰው ለመሰደድ ማሰባቸውን ገለጹ

የአጼ ምንሊክ መቶኛ ዓመት መታሰቢያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊከበር እንደሚገባ ተገለጸ

በኢትዮጵያ ከአስር ዓመት በፊት የተደረገው ጭፍጨፋ ታሰበ

በቬጋስ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ለህንጻ ማሰሪያ በአንድ ምሽት 322 ሺህ ዶላር ተሰበሰበ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

(ህብርን ከዘሐበሻ፣አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾችእና በሌሎችም ያዳምጡ።  በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት 1340 .ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።




--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )




--
Habtamu Assefa
Producer of Hiber radio Las Vegas
702-589-6347
(www.zehabesha.com,www.afroaddis.WordPress.com & www.
KRLV1340AM.com )

in...@ecadforum.com

unread,
Dec 16, 2013, 12:38:40 PM12/16/13
to boycot...@googlegroups.com
Thank you for contacting http://ecadforum.com

In the meantime you can follow us at

Facebook: https://www.facebook.com/ecadfethiopia -
Twitter: http://www.twitter.com/ecadf or
Goole+: https://plus.google.com/s/ecadf#108017171073154828690/posts



Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages