message

8 views
Skip to first unread message

lishan

unread,
May 17, 2012, 8:37:46 PM5/17/12
to Adama University-Apostolic Fellowship
ነገር ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት ሁሉ በኩራት ሆኖ በእርግጥ ከሙታን ተነስቷል:: ሞት በአንድ ሰው በኩል እንደመጣ
የሙታንም ትንሳኤ በአንድ ሰው በኩል ሆኖአልና:: ሰዎች ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንደዚሁም ሰዎች ሁሉ በክርስቶስ
ህያዋን ይሆናሉ::(1ኛ ቆሮ 15:20):: ጌታዬ ሆይ እኔን ሃጥያተኛ ባርያህን በመንግስትህ አስበኝ
(ሉቃ23:42)
Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages