What do you think? NR. 4

8 views
Skip to first unread message

Fantaw Tesema

unread,
Dec 10, 2014, 5:04:54 PM12/10/14
to linux-e...@googlegroups.com
Hello,

Desktop  የጠረንጴዛ ኮምፒዩተር
Laptop  የጭን ኮምፒዩተር
Tablet  የድር ሰሌዳ
Mobile የኪስ ስልክ

//ፋተ

Fantaw Tesema

unread,
Dec 11, 2014, 2:42:22 PM12/11/14
to linux-e...@googlegroups.com
ታዲያስ እንደገና።
ተገኝ ባለፈው ጊዜ ስለ ኮምፒይውተር፣ ካልኩሌቶርና አስሊ ተነጋግረን ነበር። ንግግሩ ግን ቆመ። አልወሰንም። ኮምፒውተርን አስሊ ካልነው ካልኩሌቶር ምን ሊሆን ነው ብዬ ጠይቄ ነበር። አንድ አይነት ትርጉም ሊኖራቸው እንደማይችልም አብራርቼ ነበር። ትርጉሙ ጥሩ እንዲሆን የሚነሱ ውይይቶች ወዲያውኑ ቢቋጩ ቶሎ ቶሎ ወደፊት እንሄዳለን።
ይህስ ምን ይመስላል? ኮምፒይውተርና አስሊ ካልነው?

Desktop  የጠረንጴዛ ኮምፒዩተር (የቤት አስሊ)
Laptop  የጭን ኮምፒዩተር (የጭን አስሊ)

Tablet  የድር ሰሌዳ
Mobile የኪስ ስልክ

--
You received this message because you are subscribed to the Google Groups "Gnu/Linux Ethiopia" group.
To unsubscribe from this group and stop receiving emails from it, send an email to linux-ethiopi...@googlegroups.com.
For more options, visit https://groups.google.com/d/optout.

tegegne tefera

unread,
Dec 11, 2014, 5:39:37 PM12/11/14
to linux-e...@googlegroups.com
ሰላም ፋንታው
እኔ እንኳን ስላለፈው ውይይት ያው እኔ ያለኝን ካልኩ በኋላ ማለት እንዳለብኝ አልተሰማኝም ነበር። በርግጥ
እንዳልከው አልተቋጨም። ግን ያለንን ካልን በኋላ እንዴት እንደሚቋጭ ምንም ደምብ የለንምና ወደፊትም ችግር
ትሆናል ማለት ነው። ስለዚህ ማሰቡ ጥሩ ነው።

ስለ አስሊዎቹ
desktop ቋሚ አስሊ
laptop (barbar) ተጓዥ አስሊ ወይም ተንቅሳቅሽ ቢሆንስ

Fantaw Tesema

unread,
Dec 14, 2014, 5:36:46 PM12/14/14
to linux-e...@googlegroups.com
አመሰግናለሁ!

እነዚህስ፤
Tablet  የድር ሰሌዳ?
Mobile የኪስ ስልክ? ወይስ የጅ ስልክ?
//ፋተ
Reply all
Reply to author
Forward
0 new messages